by admin | Apr 9, 2023 | Uncategorized
ፓራሜድ ኮሌጅ ለድልፋና የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የጤና ቡድን የስፖርት ትጥቆች አበረከተ!! ኮሌጁ በጥናትና ምርምር እንዲሁም የማህበረሰብ አገልግሎት ክፍል በኩል በድልፋና የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የጤና ቡድን አባላት በኩል በተደረገለት ጥሪ መሰረት የኮሌጁ ስራ ኃላፊዎችና የሆስፒታሉ አመራሮች እንዲሁም የጤና ቡድኑ አባላት በተገኙበት ለ41 የቡድኑ አባላት የሚሆን መለያና ቁምጣ ግዥ በመፈጸም አስረክቧል፡፡ በርክክቡ ወቅት...
by admin | Apr 2, 2023 | Uncategorized
ፖራሜድ ኮሌጅ 30 የሚሆኑ ወንበሮችን ለአርባምንጭ ሆስፒታል አበረከተ!! ፖራሜድ ኮሌጅ ከአርባምንጭ ሆስፒታል በቀረበለት ጥያቄ መሠረት በኮሌጁ የጥናትን ምርምርና የማሕበረሰብ አገገልግሎት ክፍል በኩል 30 የሚሆኑ ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ ወንበሮችን አበርክቷል። የኮሌጁ አመራሮች እንደገለጹት ኮሌጁ የሆስፒታሉን የህክምና ቁሳቁሶች በማሟላት ረገድ ከዚህ ቀደምም ጉልህ ሚና ሲጫወት ቆይቷል። ከዚህም በኋላ እንደ አንድ...
Recent Comments