የፌዴራልና የክልል ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች ቡድን በፓራሜድ ኮሌጅ ቴ/ሙ/ ት/ስልጠና መርሐ- ግብር አስመልክቶ የመንግስት የስራ ጉብኝት አደረጉ።

በ15/03/2017 ዓ.ም.  ከፌዴራል ስራና ክህሎት ሚኒስትር፣ ሚኒስቴር ደኤታ በዶ/ር ተሻለ በረቻ  የተመራ  የፌዴራልና የክልል ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች ቡድን በፓራሜድ ኮሌጅ ቴ/ሙ/ ት/ስልጠና መርሐ- ግብር አስመልክቶ የመንግስት የስራ ጉብኝት አድርገዋል።በጉብኝቱ ወቅት የፓራሜድ ኮሌጅ አደረጃጀትና ለቴ/ሙ/ት/ስልጠና  የተቀመጠውን የትኩረት አቅጣጫ  የተመለከቱ ሲሆን በዚህም የትምህርቶችን ሠርቶ ማሳያዎችን፣ ድጂታል...
ፓራሜድ ኮሌጅ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 2 ሺህ 300 ተማሪዎችን አስመረቀ::

ፓራሜድ ኮሌጅ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 2 ሺህ 300 ተማሪዎችን አስመረቀ::

ፓራሜድ ኮሌጅ አርባምንጭ ለ17ኛ ጊዜ ያሰለጠናቸውን 2 ሺህ 300 ተማሪዎችን በተለያዩ የትምህርት መስኮች አስተምሮ በዛሬው ዕለት አስመርቋል። የኮሌጁ ዲን ዶ/ር አያልቅበት ብርሀኑ ኮሌጁ ከተቋቋመበት ጀምሮ ላለፉት 17 ዓመታት ተማሪዎችን ተቀብሎ በመጀመሪያና ሁለተኛ ዲግሪ መርሐግብር እንዲሁም በቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና በተለያዩ የሙያ ዘርፎች አሰልጥኖ በማስመረቅ ቀዳሚውን ስፍራ በመያዝ በዞናችን ብሎም በክልላችን...