ከ ኢትዮጵያ ትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን እንዲሁም ከ ክልሉ ቴ/ሙ/ት/ስ ቢሮ ባገኘው የዕውቅና ፈቃድ መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ትምህርትና ሥልጠና መርሐ-ግብሮች ለማስቀጠል የ2016 ዓ.ም የት/ት ዘመን ነባርና አዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ጀምረናል!