የስነ-ተዋልዶ ጤና እና ኤች አይቪ ኤድስ መከላከያ ግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ!!

የስነ-ተዋልዶ ጤና እና ኤች አይቪ ኤድስ መከላከያ ግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ!!

የፓራሜድ ኮሌጁ ጥናትና ምርምር እና የማኅበረሰብ አገልግሎት ክፍል የተለያዩ ጥናቶች በማከናወን ጥናቶቹን ወደ ተግባር በማውረድ ለማህበረሰቡ ጥቅም የሚሰጡ ከፍተኛ ሥራዎች እያከናወነ ይገኛል፡፡ በቀን 01/09/2016 ዓ.ም. ከአ/ም/መንግስት ት/ቤት ለተውጣጡ 32 ተማሪዎች ስነ-ተዋልዶ ጤና እና ኤች አይ ቪ ኤድስ መከላከያ ላይ ያተኮረ ስልጠና የተሰጠ እና በቀጣይ ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በሚሄዱበት ወቅት ሊያጋጥሟቸው...
አርባምንጭ ፓራሜድ ኮሌጅ ለጤና ባለሙያዎች ተከታታይ የሙያ ማጎልበቻ (CPD) ሥልጠና ለመስጠት ዕውቅና አግኝቶ በዛሬው ዕለት በይፋ ሥራውን ጀምሯል።

አርባምንጭ ፓራሜድ ኮሌጅ ለጤና ባለሙያዎች ተከታታይ የሙያ ማጎልበቻ (CPD) ሥልጠና ለመስጠት ዕውቅና አግኝቶ በዛሬው ዕለት በይፋ ሥራውን ጀምሯል።

በመሪሃ ግብሩ ላይ የተገኙት የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ም/ኃላፊና የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሀላፊ አቶ ወንድማገኝ ታዬ ኮሌጁ በሀገር ወዳድና በሀገር በቀል ኢንቨስተሮች የተቋቋመ መሆኑን ጠቅሰው ከሌላው ለየት የሚያደርገው “ያገኘውን ገንዘብ እዚሁ ለትምህርት ኢንቨስት ማድረጉ ነው” ብለዋል። በክልሉ ከሚገኙ የትምህርት ተቋማት ከዲፕሎማ ጀምሮ እስከ 2ኛ ዲግሪ ድረስ በማስተማር አንጋፋ ተቋም...