ፓራሜድ ኮሌጅ በአ/ም/ከተማ አስተዳደር በማህበረሰብ አገልግሎት ላበረከተው አስተዋጽኦ ዕውቅና ተሰጠው!!

ፓራሜድ ኮሌጅ በአ/ም/ከተማ አስተዳደር በማህበረሰብ አገልግሎት ላበረከተው አስተዋጽኦ ዕውቅና ተሰጠው!!

ፓራሜድ ኮሌጅ በአ/ም/ከተማ አስተዳደር በማህበረሰብ አገልግሎት ላበረከተው አስተዋጽኦ ዕውቅና ተሰጠው!! ኮሌጁ በርባምንጭ ከተማ አስተዳደር ስር ለሚገኙ ከ 50 በላይ አቅመ ደካማ ቤተሰቦች የጤና መድህን ሽፋን በማድረጉ ከከተማ አስተዳደሩና የኢትዮጵያ የጤና መድኅን አገልግሎት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የዕውቅና የምስክር ወረቀት ተሰጥቶል፡፡ ኮሌጁ በተለያዩ ማህበረሰብ አቀፍ አገልገሎቶች ላይ በመሳተፍ ሕብረተሰቡን በመደገፍ ከሚታወቁ...
ፓራሜድ ኮሌጅ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 1ሺህ 450 ተማሪዎች አስመረቀ

ፓራሜድ ኮሌጅ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 1ሺህ 450 ተማሪዎች አስመረቀ

ፓራሜድ ኮሌጅ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 1ሺህ 450 ተማሪዎች አስመረቀ ተመራቂ ተማሪዎችም ለሀገሪቱ ሰላምና ብልጽግና የበኩላቸውን ኃላፊነት ለመወጣት ዝግጁ መሆናቸውን አረጋግጠዋል። በእለቱ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ያስተላለፉት የኮለጁ ዲን አቶ ገረሱ በየነ እንዳሉት ተመራቂዎች እራሳቸውን ሆነው ጠንክረው ከሰሩና ታማኝ ከሆኑ ስኬታማ ከመሆን የሚያግዳቸው አንዳች ነገር እንደሌለ ገልጸዋል። ተማሪዎች...