GRADUATION 2021

COMUNITY SERVICE

COMUNITY SERVICE

የፌዴራልና የክልል ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች ቡድን በፓራሜድ ኮሌጅ ቴ/ሙ/ ት/ስልጠና መርሐ- ግብር አስመልክቶ የመንግስት የስራ ጉብኝት አደረጉ።

በ15/03/2017 ዓ.ም.  ከፌዴራል ስራና ክህሎት ሚኒስትር፣ ሚኒስቴር ደኤታ በዶ/ር ተሻለ በረቻ  የተመራ  የፌዴራልና የክልል ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች ቡድን በፓራሜድ ኮሌጅ ቴ/ሙ/ ት/ስልጠና መርሐ- ግብር አስመልክቶ የመንግስት የስራ ጉብኝት አድርገዋል።በጉብኝቱ ወቅት የፓራሜድ ኮሌጅ አደረጃጀትና ለቴ/ሙ/ት/ስልጠና  የተቀመጠውን የትኩረት አቅጣጫ  የተመለከቱ ሲሆን በዚህም የትምህርቶችን ሠርቶ ማሳያዎችን፣ ድጂታል...

read more

ፓራሜድ ኮሌጅ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 2 ሺህ 300 ተማሪዎችን አስመረቀ::

ፓራሜድ ኮሌጅ አርባምንጭ ለ17ኛ ጊዜ ያሰለጠናቸውን 2 ሺህ 300 ተማሪዎችን በተለያዩ የትምህርት መስኮች አስተምሮ በዛሬው ዕለት አስመርቋል። የኮሌጁ ዲን ዶ/ር አያልቅበት ብርሀኑ ኮሌጁ ከተቋቋመበት ጀምሮ ላለፉት 17 ዓመታት ተማሪዎችን ተቀብሎ በመጀመሪያና ሁለተኛ ዲግሪ መርሐግብር እንዲሁም በቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና በተለያዩ የሙያ ዘርፎች አሰልጥኖ በማስመረቅ ቀዳሚውን ስፍራ በመያዝ በዞናችን ብሎም በክልላችን...

read more

የስነ-ተዋልዶ ጤና እና ኤች አይቪ ኤድስ መከላከያ ግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ!!

የፓራሜድ ኮሌጁ ጥናትና ምርምር እና የማኅበረሰብ አገልግሎት ክፍል የተለያዩ ጥናቶች በማከናወን ጥናቶቹን ወደ ተግባር በማውረድ ለማህበረሰቡ ጥቅም የሚሰጡ ከፍተኛ ሥራዎች እያከናወነ ይገኛል፡፡ በቀን 01/09/2016 ዓ.ም. ከአ/ም/መንግስት ት/ቤት ለተውጣጡ 32 ተማሪዎች ስነ-ተዋልዶ ጤና እና ኤች አይ ቪ ኤድስ መከላከያ ላይ ያተኮረ ስልጠና የተሰጠ እና በቀጣይ ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በሚሄዱበት ወቅት ሊያጋጥሟቸው...

read more

አርባምንጭ ፓራሜድ ኮሌጅ ለጤና ባለሙያዎች ተከታታይ የሙያ ማጎልበቻ (CPD) ሥልጠና ለመስጠት ዕውቅና አግኝቶ በዛሬው ዕለት በይፋ ሥራውን ጀምሯል።

በመሪሃ ግብሩ ላይ የተገኙት የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ም/ኃላፊና የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሀላፊ አቶ ወንድማገኝ ታዬ ኮሌጁ በሀገር ወዳድና በሀገር በቀል ኢንቨስተሮች የተቋቋመ መሆኑን ጠቅሰው ከሌላው ለየት የሚያደርገው "ያገኘውን ገንዘብ እዚሁ ለትምህርት ኢንቨስት ማድረጉ ነው" ብለዋል። በክልሉ ከሚገኙ የትምህርት ተቋማት ከዲፕሎማ ጀምሮ እስከ 2ኛ ዲግሪ ድረስ በማስተማር አንጋፋ ተቋም በመሆኑ አመስግነዋል።...

read more

ታላቅ የምሥራች (Great News) 

ከ ኢትዮጵያ ትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን እንዲሁም ከ ክልሉ ቴ/ሙ/ት/ስ ቢሮ ባገኘው የዕውቅና ፈቃድ መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ትምህርትና ሥልጠና መርሐ-ግብሮች ለማስቀጠል የ2016 ዓ.ም የት/ት ዘመን ነባርና አዲስ ተማሪዎች ምዝገባ...

read more

ፓራሜድ ኮሌጅ የማካካሻ (Remedial) ተማሪዎችን አስተምሮ በትምህርት ሚኒስቴር አስፈተነ::

በ2015 ዓ.ም. የ12ኛ ክፍል ፈተና ወስደው ውጤታቸው ከ50 በታች በመሆኑ ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግባት ያልቻሉ ነገር ግን በአንፃራዊነት የተሻለ ውጤት የነበራቸው ተማሪዎች በመንግስትና በግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ የአንድ ሴሚስተር ማካካሻ ትምህርት ወስደው በተቋማትና በማዕከል የሚሰጠውን ምዘና በሚያስመዘግቡት ውጤት መሠረት ከ2016 ዓ.ም. ፍሬሽማን ተማሪዎች ጋር የከፍተኛ ትምህርታቸውን እንዲቀጥሉ...

read more